ኤች አይ ቪ ኖርዌ (HivNorge)

ከኤች አይ ቪ ሕመም ጋር ቀጥታ ግኑኝነት በአለው ነግሮች ላይ ሕጋዊ ጥያቄ ከአሎት ወይም የሕግ አገልግሎት ማግኘት ከአስፈለግዎች ኤች አይ ቪ ኖርዊ ሊረዳዎች ይችላል ። በተጨማሪም የአጠቃል ምክር የመስጥትን አገልግሎትን ስለምናቀርብ ከኤች አይ ቪ የተያያዙ ሌሎች ጥያቄዎች ካሉዎት በምክር ልንረዳዎች እንችላለን፡፡

scheduleOppdatert: 22.07.2021

createForfatter: Sekretariatet

labelEmner:

ኤች አይ ቪ ኖርዌ  ከኤችአይቪ ጋር ለሚኖሩ ሕሙማን ወይም በኤች አይ ቪ ጋር በምንኛውም መንገድ የተያያዥነት ያላችው ሰዎች ሁሉ እንደዚሁም ፒአር ኢፒ (PrEP) ተጠቃሚያትን ጨምሮ ሕክምናዊ  አገልግሎት የማይሰጥ የውይይት አገልግሎት አቅርቦት አለን ፡፡ ከኬሚሜፍሪንድሊ (Chemfriendly)ድርጅት ጋር በመተባበር ለኬሚክስ ወሲብ ተጠቃሚዎች (chemsexbrukere) እና ለሌሎች አደንዛዥ እጽ ለሚጠቀሙ ለግብረ ሶደማውያን የውይይት አቅርቦት አገልግሎትም እንሰጣለን ። የአስተርጓሚ ሚያስፈልግ ከሆነ አብረን በአንድ ላይ ከገመገምን በሆላ እንዳአስፈላጊነቱ ይቀርባል ፡፡

በተጨማሪም  በኤች አይ ቪ  ሕሙማንና ከኤች አይ ቪ ጋር ለሚኖሩ ግለሰቦች ወይም ከኤች አይ ቪ በሆን መንገዱ ውስጥ የተያያዙ ግለሰቦች  ፣ ለፕራይፕ ተጠቃሚዎች (PrEP-brukere) እና ለሌሎች ፍላጎት ላላቸው ወገኖች ብዙ ሊካፈሉባቸው የሚችሉት እንቅስቃሴዎችን አሉን ፡፡ ለአቅርቦታችን እና ለእንቅስቃሴዎቻችን ለማወቅ እንዲችሉ የቀን መቁጠሪያችንን (kalender) ይከታተሉ።

ከኤች አይ ቪ ጋር ከሚኖር ሌላ ሕሙማን ወይም ግለሰብ ጋር ለመነጋገር ከፈለጉ እኛ ለመወያየት ደስተኛ የሆኑ አና ተመሳሳይ ሁኔት ላይ የሚገኙም ግለሰቦችም አሉን ።በተመሳሳይ ሁኔት ላይ የሚገኙት ግለሰቦች እንዲሁም በተጨማሪ በርካታ ቋንቋዎችን የሚናገሩም ናቸው ፡፡ኤች አይ ቪ ኖርዌን (HivNorge) በስልክ ቁጥር 21314580 ፣ በኢሜል (e-post)ወይም በፌስቡክ ገፃችን(Facebook-side)ማግኘት ይቻላል ፡፡

Les også

schedule14.01.2023

→ ለኖርዌይ እንግዳ ከሆኑ የኤች አይ ቪ መድህኒት ይፈልጋሉ?

ማናቸውም የኤች አይ ቪ ሁሙማን የሆኑ እና በኖርዌ አገር ውስጥ የሚኖሩ ሁሉ ነጻ ሕክምና የማግኘት መብት አላቸው። ሕሙማኑ ተገቢውን ሕክምና የሚያገኙት በአቅራቢያቸው በሚገኘው ሃኪም ቤት የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና በሚሰጥበት ክፍል ይሆናል።

schedule31.12.2021

→ ደህንነቱ የተጠበቀ የኮቪድ-19 ክትባት።

በኮቪድ-19 ላይ የሚወሰዱ ክትባቶች ኤችአይቪ ላለባቸው ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ዩኤንኤድስ UNAIDS አስታወቀ። በኖርዌይ የሚገኝ የተላላፊ በሽታዎች ዶክተሮች ይህንን ይደግፋሉ እና ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ክትባቱን እንዲወስዱ ያበረታታሉ።